ከአዲያማት ትሪፕ ጋር ለመስራት ይመዝገቡ። ማንኛውንም አይነት የቤት ፣ ቦቴ ፣ ገልባጭ ፣ ባስ የፊልድ መኪና ካልዎት ይመዝገቡ ፣ለመመዝገብ የንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ቁጥር ወይም ቲን ፣ የመኪና ፎቶዎች ፣ ውክልና ካለ ፣ 3ተኛ ወገን እና ፊርማ ፎቶ አንስተው ያስገቡ ።In order to register your vehicle on our platform you must first create your account using your own user name and password . Next you must make sure you have your libre , insurance, id , Tin No , Business license, Vehicle Picture and your signature picture submitted.